Channel
Updated: 2026-07-31
ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 21 ቀናት ቀርተውታል 😍🔥 @Bisrat_Sport_433et
ሰአቱም ከመሄዱ አኳያ ለዛሬ በዚሁ እናብቃ የነገ ሰው ይበለን 😴 ነገ በአዳዲስ መረጃዎች የምንመለስ ይሆናል 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ❤ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ማንቸስተር ሲቲ ለማርሴይ ግብ ጠባቂ ሩሊ የ2 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል። ማርሴይ ለተጫዋቹ ወደ 3.5 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋል። ክለቦች ስምምነት ላይ ለመድረስ እየተደራደሩ ነው ። ( Santi_J_FM ) @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ኤንድሪክ በዚህ ክረምት ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል። ( AlbertoPereiro ) @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued
ቡርና ቦይ፡ የ አለማችን ምርጡ የእግር ኳስ ክለብ? “ማንቸስተር ዩናይትድ” ምርጥ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች፡ ኮቢ ማይኖ” ሲል ተናግሯል። [espn] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 በጋላታሳራይ እና በራፋኤል ሊኦ መካከል የሚደረገው ድርድር በጣም ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል። አሁን በሁሉም ወገኖች መካከል የግል ስምምነት ላይ ለመድረስ በጣም ተቃርቧል። ጋላታሳራይ እሱን ለማስፈረም በፍጥነት እየሰሩ ነው ።( sachatavolieri ) @Bisrat_sport_433et…
Like father, like son 💪🔥 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018