Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-07
2 ቀን ቀረው የዌብሳይት ዲዛይን + የUpwork ፍሪላንሲንግ ሙሉ ኮርስ ቤትዎ ሆነው ከአለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በዶላር ይስሩ! በፍሪላንሲንግ አለም ውስጥ ትልቁ ፈተና እውቀቱን መያዝ ብቻ ሳይሆን የውጭ ደንበኞችን (Foreign Clients) ማግኘት እና ማሳመን ነው። ይህንን ፈተና …
ሳይመሽ ሁለት መርሆች ላቀብላችሁ ፦ 1. ለማረፍ እስኪደክማችሁ አትጠብቁ። እረፍት እንደሚያስፈልጋችሁ የሚያሳዩትን ምልክቶች ቀድማችሁ ለዩ። 2. ለሰዎች የቀይ መስመር (Boundary) ለማስቀመጥ ሕይወታችሁን ሙሉ በሙሉ እስኪቆጣጠሩ አትጠብቁ። ጤናማ ድንበሮችን በጊዜው አስቀምጡ። የመርህ…
ንባቡ ከነገ ወዲያ ይጀምራል !!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" የንባብ ወር - ነሃሴ / 2018 ለንባብ የ…
ዋና ዋና የጸጸት ምንጮች በአንዳንድ ዓለም አቀፍ ጥናቶች መሰረት ትምህርት-ነክ የሆኑ ውሳኔዎችና ምርጫዎች ትልቁ የጸጸት ምንጮች እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዚያ በመቀጠል ቀዳሚነቱን የያዙት የጸጸት ምንጮች፣ 1. ዘላቂ የስራ መስክን የመምረጥ ሁኔታ፣ 2. የፍቅር ሕይወት ውሳኔ፣ 3. በልጅ …
አንድ ቀን ብቻ ቀረው !!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" የንባብ ወር - ነሃሴ / 2018 ለንባብ የተመረጠ…
ችግራችሁን በምክንያታዊነት ፍቱት የሚገጥማቸውን ችግር በተዋጣለት መልኩ የሚፈቱ ሰዎች ከሌሎቹ ባጋጠማቸው ችግር ሁሉ ከሚፍገመገሙት አይነት ሰዎች የሚለዩበት ዋነኛ ነገር ምክንያታዊነትን ከስሜታዊነት የማስቀደማቸው ሁኔታ ነው፡፡ ምክንያታዊነትን ከስሜታዊነት በማስቀደምና በተረጋጋ ሁኔታ ተገ…
ችግራችሁን በምክንያታዊነት ፍቱት
ንባቡ የፊታችን አርብ ይጀምራል !!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" የንባብ ወር - ነሃሴ / 2018 ለንባብ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.