Channel
Updated: 2026-07-29
ወደ ስዊድን ያቀኑ 20 የእግርኳስ ቡድን አባላት መጥፋታቸው ተሰማ ወደ ስዊድን ያቀኑ ዕድሜያቸው ከ 14 እስከ 17 የሚገመት 20 ታዳጊ የእግርኳስ ተጫዋቾች ከ መሪያቸው ጋር መጥፋታቸውን ስዊድን ሄራልድ ዘግቧል። "ጎቲያካፕ" ለተሰኘ የእግር ኳስ ውድድር ከኢትዮጵያ የሔዱት ታዳጊዎች ካረ…
በምስራቅ አርሲ ዞን በታጣቂዎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ይፋ ሆነዋል! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ በታጣቂ ቡድኖች በተፈጸሙ ጥቃቶች ላይ …
#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ 👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ 👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት 👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ 👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 …
በቢሸፍቱ አቡሴራ ላይ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጄክት አበዳሪዎች ቃል ስለገቡት የ8.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር የመጨረሻ ውሳኔ መገቢት 2019 ዓም እንደሚታወቅ ታወቀ "የጡረታ ጊዜዬ ስለተጠናቀቀ የመንግስትን ውሳኔ እየጠበቅሁ ነው" አቶ መስፍን ጣሰው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በጃፓን ኩማሞቶ በሬክተር ስኬል 7.1 የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ በጃፓን ደቡባዊ የኪዩሹ ደሴት በሚገኘው ኩማሞቶ ግዛት ዛሬ የደረሰው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በሰዎች ሕይወት፣ በመሠረተ ልማት እና በኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል። የመጀመሪያ ግምገማዎች መንቀጥቀጡ በ…
አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን የሚል ተቋም እንዲቋቋም ተጠይቋል በአገራዊ ምክክር ጉባዔ በአሥርና በ50 ተመካካሪ ቡድን ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች ያጠናከሩትን የአጃንዳ…
#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ 👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ 👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት 👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ 👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 …
በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት ሥራ አጥነት ፈታኝ እንደሚሆን የዓለም የሥራ ድርጅት ገለጸ የዜጎች ማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንዲጨምር ጠይቋል በትምህርት ያልገፉና የሥራ ልምድ የሌላቸው ወጣቶች በክህሎት ማነስና በራሳቸው ሥራ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ችግር የሥራ ዕድል ዕጦት እን…
News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot