Channel
Check Out Website 👇 www.DanielWodajo.com YouTube : youtube.com/@daniel_wodajo TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo Grateful To Serve You !
Updated: 2026-08-07
🔹ተግባር | ACT - በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ! ይሄን አልበም ከማዘጋጀት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ለመጨረስ እና ወደእናንተ ለማድረስ ከ 2 ዓመት በላይ ወስዶብኛል ፤ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሁን ጊዜው ደርሶ ከቀናት በኋላ ለሁላችሁም ይደርሳል። ተግባር : ከሀሳብና…
🔹ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ! #ቻሌንጅ የመጨረሻ ቀን በዛሬው ቆይታችን ታይቶ የሚጠፋ በርቶ የሚጨልም ስኬት ሳይሆን ዘላቂ ለውጥ የምታመጡበትን መንገድ እንወያያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo…
🔹አካሄድን ማስተካከል ! #ቻሌንጅ ቀን 4 የምንፈልገውን ህይወት ለመፍጠር አካሄድን ማስተካከል ወሳኝ ነው። ዛሬ ስለ ልማድ ፣ ሰዎችን በጥበብ ስለመከተል እና የህይወት ወቅቶች እናያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.c…
🔹እቅድ ማውጣት ! #ቻሌንጅ ቀን ሶስት ዛሬ አብረን እቅድ እናወጣለን ፤ በህይወታችሁ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት እቅድ ወሳኝ ነው። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook…
🔹የአመለካከት ለውጥ! #ቻሌንጅ ቀን ሁለት የተግባር ሰው ለመሆን በመጀመርያ ቀን ኢነርጂያችንን አስተካክለናል በመቀጠል ደግሞ አመለካከታችን እንለውጣለን ▫️የተግባር ሰው ለመሆን መቀየር ያለባችሁን ሶስት አመለካከቶች እናያለን ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመል…
#ቻሌንጃችን ተጀምፘል ! ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ ወጥታችሁ በተግባር ህይወታችሁን ለመቀየር የመጀመርያው ደረጃ ኢነርጂያችሁን ማስተካከል ነው። እንዴት ነው ያንን ማድረግ የምትችሉት የሚለውን ለማግኘት ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : ti…
▫️የተግባር ሰው መሆን ! #ቻሌንጁ ሊጀመር 1 ቀን ቀረው ! 🔹አርብ ጠዋት 1 ሰዓት ይጀምራል ከወዲሁ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/da…
▫️የተግባር ሰው መሆን ! ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ ተስፋ ወጥታችሁ በህይወታችሁ የሚታይ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ሰዎች ቆንጆ #ቻሌንጅ አዘጋጅቼላቹሃለው ! ✨የፊታችን አርብ ጠዋት ጀምሮ እስከ ማክሰኞ በህይወታችሁ ተግብራችሁት የሚታይ ለውጥ የምታመጡባቸውን ሀሳቦች በየቀኑ በቪዲዮ እያዘጋ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.